በጋምቤላ ክልል የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና ኮምፒተራይዝድ መሆኑ ቀደም ሲል
በጋምቤላ ክልል የሙያ ብቃት ምዘና ፈተና ኮምፒተራይዝድ መሆኑ ቀደም ሲል የነበሩትን ችግሮች ለመቅረፍ የሚያስችል ነው ሲሉ የክልሉ የሙያ ምዘና ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አኳታ ኡሚዩ ገለጹ፡፡ኤጀንሲው በዘንድሮ አመት በተለያየ የሙያ መስክ የሰለጠኑ ከሁለት ሺ ሦስት መቶ በላይ ተፈታኞች የብቃት ምዘና መውሰዳቸውም ተመልክቷል፡፡ከጋምቤላ ፕረስ ሴክሬታሪያት ጽህፈት ቤት (ሰኔ 11/2013)የክልሉ የሙያ ብቃት ምዘና ኤጀንሲ ዳይሬክተር ወ/ሮ አኳታ …